የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ፣ የመኪና የውስጥ ጌጣ ጌጥ እና የእስፖርት ቁሳቁስ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 2 ዙር 2017 ዓም የካ/////ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 2018 በጀት አመት 2 ዙር የአገልግሎት ግዥ፣ የአቃቢ ህግ የፕሮቶኮል ልብስ እና የአስፖርት ቁሳቁስ ግዥ

  • ሎት 1. የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 2 የመኪና የውስጥ ጌጣ ጌጥ የግዥ CPO (20,000)
  • ሎት 3. የእስፖርት ቁሳቁስ ግዥ CPO (20,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል፡፡

1. የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

6. ተጫራቾች ናመና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡

7. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ከሚመለከተዉ የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀዉ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ፍለ ከተማ አስተዳደር /ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ የር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

11. የጨረታ ሳጥኑ 11ኛዉ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበዉ ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ Cpo 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

13. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የየካ//ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ /ቤት መንግስት ግዥ ቡድን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *