ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲከስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ //ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ///ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲከስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 17/02/2018 ዋቱ 4:00 ሳዶ በጅማ ///ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

በቅርንጫፍ /ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/02/2018 . ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ////ቤት እና ከሆሴ /መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ///ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ ጣበት 12/2/2018 እስከ 16/2/2018 .

ጥቅምት 17 ቀን 2017 . 345 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጅማ ጉምሩክ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *