ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለተጎዱ መኪናዎች ማቆያ የሚሆን ቦታን (Recovery Yard) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሪከቨሪ ቦታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለተጎዱ መኪናዎች ማቆያ የሚሆን ቦታን (Recovery Yard) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ እና መሸጥ የምትልጉ ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ያላችሁ ባለ ይዞታዎች ከዚህ በታች በተገለፀው ዝርዝር መሰረት እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኃል።

የሚፈለገው ቦታ ዝርዝር መስፈርቶች፤

ተቁ

ዝርዝር መግለጫ

ተፈላጊ መስፈርት

1

የቦታው ጠቅላላ ስፋት

7000-12000 .

2

ቦታው የሚፈለግበት አካባቢ

 

አካባቢ አዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ሆኖ አቃቂ ቃሊቲ፣ቦሌ ቡልቡላ፣ ለቡ፣ ሃናማርያም፣ ገላን ኮንዶሚኒየም፣ ቱሉዲምቱ አከባቢዎችም መሳተፍ ይቻላል::

3

የባለቤትነት ማረጋገጫ

የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ፣ ከማናኛውም የባንክ እና ሌላ ዕዳና እገዳ ነፃ የሆነ፣ በቀላሉ ስም ማዛወር የሚችልና ምንም አይነት የህግ ክርክር የሌለበት

4

ተፈላጊ ዶክመንት

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተመለከተው ሁኔታ

5

የቦታው የአገልግሎት አይነት

ለጋራዥ ለማከማቻ (Storage) እና ሪከቨሪ አገልግሎት የተፈቀደ

6

ቦታው የሚገኝበትአካባቢ

ለከባድ መኪናዎች መተላለፊያነት የሚያገለግል የውስጥ ለውስጥ መንገድ ምቹ የሆነ እና ከዋናው አስፓልት ያልራቀ

7

ለመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዋናው /ቤት 3 ፎቅ ፋይናንስ መምሪያ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።

1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቦሌ ድልድይ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ፀሐይ ኢንሹራንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።

2. ተጫራቾች ያስገቡትን የጨረታ ሰነድ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም
በስልክ ቁጥር 011-111 9649 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *