የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen(Oct 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ከድሮ ኤቡ (ወራሽ ሀምዲ ከድሮ) መካከል ባለው የፍትሐብሔር ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ በከድሮ ኤቡ ጅሎ ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥሩ 3-15192 አአ የሞተር ቁጥሩ 4HG1-283942 የሻንሲ ቁጥሩ JAAKP34H5F7P01422 የሆነ ተሽከርካሪን መነሻ ዋጋው 1,251,241.96 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አርባ አንድ ብር 96/100) በሆነ ዋጋ ተሽከርካሪው ባለበት የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ውስጥ በመገኘት ታዛቢዎች ባሉበት በቀን 07/03/2018 . 330 እስከ 630 ሰዓት ጨረታውን በመክፈት የተመዘገቡ ሰዎችን በማወዳደር ጨረታውን ላሸነፈው ሰው በመሸጥ ውጤቱን በቀጠሮው ቀን እንዲያቀርቡ /ቤቱ አዟል፡፡

ምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *