በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ////መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር /ቤቶች በሎት-01 የጽህፈት መሳሪያ በሎት-02 ኤሌክትሮኒክስ በሎት-03 ሞተር ሳይክል በሎት-04 ፈርኒቸር በሎት-05 ደንብ ልብስበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል

1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድና የስራ ፈቃድ።

2. የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ።

3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ የቲን ተመዝጋቢ የሆነ።

4. አግባብነት ያለውን የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15(አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደቡብ ////መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ/// ግዢ ክፍል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መወዳደር ይቻላል።

5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደረያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም ስማቸውን፤ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ዕቃ ዋጋ መሙላት የሚችሉት በመ/ቤታችን በተዘጋጀው በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉንና ሁለት የኦርጅናሉ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ CPO ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ CPO በኦርጅናል ቴክኒካል ፖስታ ውስጥ በማድረግ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

9. ያስያዙት CPO ለወደቁት ሲመለስ ከአሸናፊዎች ግን ዕቃውን አቅርበው ሲጨርሱ ይመለሳል።

10. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደረያ ሃሳብ ሳይ የዋጋ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

11. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት የእቃውን ናሙና አቅርቦ ተፈትሾና ተረጋግጦ በናሙናው መሰረት ዕቃው ኦርጅናል ብቻ ሲሆን ማቅረብ የሚችል ይሆናል።

12. የጨረታ ስራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸጊያ ጊዜ ጀምሮ እስከ መጨረሻው የጨረታ ስነስርዓት ማወክና መረበሽ
ከውድድር ውጪ ያደርጋል በህግም ያስቀጣል።

13. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ 16ኛው ቀን 400 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ////መንግስት በካፋ ዞን በዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ////ቤት ግዥ ክፍል ይከፈታል ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት ስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል።

14. ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ዕቃውን ለሚያቀርበው ተጫራች የጨረታ ማስከበረያ CPO አይመለስም።

15. የዕቃው የመጨረሻ ርክክብ የሚፈጸመው ጨረታው በተካሄደበት በደቡብ/////መንግስት በዋቻ ከተማ አስ/ ////ቤት ጊቢ ውስጥ ይሆናል።

16. የዕቃው ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት።

17. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በሥ.   047 338 0451/59 መደወ ይችላሉ።

18. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ስነ ሥርዓትን ያስተጓጉልም።

በደቡብ ////መን በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስ/ ፋይ////ቤት