Your cart is currently empty!
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ድጋፍ በደቡብ ቤንች ወረዳ በደ/ወርቅ ከተማ በደብረወርቅ ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት ቀዳዳ ሽታ አልባ ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ድጋፍ በደቡብ ቤንች ወረዳ በደ/ወርቅ ከተማ በደብረወርቅ ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለ አራት ቀዳዳ ሽታ አልባ ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈል ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- ደረጃ 8 (ስምንት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ማህበር ተቋራጭ።
- የአቀራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- የዘመኑን ግብር የከፈለለች እና ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ።
- የታደስ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፌደል የተገለጸው ይወሰዳል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/ አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻ አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቲከኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፣ ያለበለዚያ ያቀርቡት ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል ፡
- ተጫራቾች በእያንዳዱ ሰነድ ላይ ፌርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣፣
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21(ሃያ አንድ) ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9:00 ላይ ታሽጎ በዚያ ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች የማህረ አባላት ስለመሆናቸው የስም ዝርዝር ከነ ስራ ሀላፊነታቸው የሚገልጽ ከአደራጅ መ/ቤት በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ጽ/ቤት አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
2. የግንባታ ዲዛይን የሚቀርብ ይሆናል
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቁ ስልክ: 09 66 88 69 73 / 09 10 99 77 47/ 09 29 24 17 31 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት