-
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ደረጃቸው B.C/G.C-6 እና ከዛ በላይ የሆኑ፤ ሎት2. የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ…
-
The Oromia Forest & Wildlife Enterprise (Sheger Branch) invites eligible Grade GC/BC-7 and above contractors to bid for the construction of a warehouse, toilet, and shower facilities in Sheger City, Koye Feche sub City, Tullu Dimtu.
Addis Zemen (Jul 21, 2026) Invitation to National Competitive Bid Procurement Reference No.: OFWE/SH//LCB/004/2026 1. About the Enterprise The Oromia Forest & Wildlife Enterprise is a key public institution dedicated to the sustainable management of forest resources and the conservation of wildlife across the Oromia Regional State. The Branch, located in the Addis Ababa town,…
-
Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) invites bids for the construction of VIP Dry Latrines with Shower Blocks, fence work, and water tanker work for Women and Girls Safe Spaces (WGSS) in Gimbi and Nejo Woredas (West Wollega Zone), Oromia Region.
Reporter (Jul 12, 2026) INVITATION TO BID Procurement Number: ASDEPO/CW/008/2026 Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) is an Ethiopian non-governmental, non-profit- making humanitarian organization established in 2013 and re-registered in 2014 as per the new Proclamation I 113/19 with registration number 3528. Currently, we are addressing Prevention, Risk Mitigation, and Response to…
-
የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የፈርኒቸር እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ለሁለተኛ ጊዜ ለማሰራት የግንባታ እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት የላም ወተት ለሶስተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች…