የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ///ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 1 ቋሚ እቃ ሎት 2 ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ገልጻል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ተከታታይ የደረሰኝ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡፡
  4. የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ከሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመስስ ብር 100 በመክፈል ከተሁ///ቤት ///አስ/ የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ወይም የዕቃው ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተሁ///ቤት በግ///አስ//የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ውስጥ ከቀኑ 1100 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ///አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 16ኛው ቀን 2018 / ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. /ቤቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 39 00 5165 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በደቡብ ወሎ ዞን የተሁ///ቤት