Dire Dawa University: Lot 21 iot Procurement of construction materials


Government(Oct 25, 2025)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0151-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 21 iot Procurement of construction materials
  • Description: Lot 21 iot Procurement of construction materials
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Dire Dawa University
  • Clarification Request Deadline: Oct 25, 2025, 7:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Oct 25, 2025, 3:51:11 PM
  • Terms and Conditions:  ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝ ርአቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
  • ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
  • በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
  • የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
  • ዩኒቨርሲቲው እንደ አስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
  • ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *