Your cart is currently empty!
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ጨረታው በሚካሄድበቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ኅዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 አስከ 5፡30 ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር ፣15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል:: የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594/0918-778427 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
|
1 |
ሲትረስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
መስከረም ታደሰ |
የንግድ ቤት |
2600 ካ.ሜ |
715/97 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ |
9,998,261.35 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ኅዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም አ.አ ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች |
|
2 |
ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ደጀኔ ሞገስ |
መኖሪያ ቤት |
302 ካ.ሜ |
የካ/188838/07 |
አ.አ ከተማ የካ ክ/ከ ወረዳ 13 |
28,102,022.43 |
ድጋሚ |
“ |
|
3 |
ኢዩኤል ሰለሞን |
ተበዳሪው |
ጅምር መኖሪያ ቤት |
160ካ.ሜ |
814/618/2001 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ |
1,422,740.65 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
“ |
|
4 |
ዳንኤል መብራቱ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
400 ካ.ሜ |
57/34/1892 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ መተሐራ ከተማ |
709,845.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
5 |
ክንዱ አለበል |
ተበዳሪው |
መጋዘን |
5000 ካሜ |
262/2008 |
አማራ ብ/ክ/መ ገንደውሃ ከተማ |
12,528,675.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
6 |
ብርሐኑ በየነ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
500 ካ.ሜ |
0070/22 |
ሲዳማ ብ/ክ/መ ቱላ ከተማ ቀበሌ 01 |
2,267,325.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
7 |
ጉንሳሞ ጉጋ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
436.6 ካሜ |
822/2003 |
ሐዋሳ ጩኮ ክ/ከተማ |
315,000.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
8 |
ወይ የሰውዘር አዝመራው |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
250 ካ.ሜ |
1686/2008 |
አማራ ብ/ክ/መ ሞጣ ከተማ |
1,152,510.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
9 |
እስክንድር አስራት |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
150 ካ.ሜ |
ከገአ/112206/12 |
አማራ ብ/ክ/መ አዴት ከተማ |
943,662.13 |
በድጋሚ |
“ |
|
10 |
ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር |
ይድነቃቸው መንበሩ |
ሆቴል |
820 ካሜ |
804/07 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ |
16,662,424.75 |
በድጋሚ |
“ |
|
11 |
ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር |
ዮርዳኖስ ንጉሴ |
መኖሪያ ቤት |
188 ካሜ |
0264/08 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ኦለንጭቲ ከተማ |
2,973,853.00 |
በድጋሚ |
“ |
|
12 |
አል–ባብ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ፈትያ ነጃ |
የንግድ ቤት |
400 ካ.ሜ |
737990/98 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ |
15,063,471.94 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
“ |
|
13 |
ኖሐብ አሊ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
200 ካ.ሜ |
272/676/98 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ሰንዳፋ በኬ ከተማ |
1,753,291.70 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
“ |
|
14 |
ሙባረክ ድልገባ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
200 ካ.ሜ |
M-947/96 69/5013/00 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ ዶዶላ ከተማ |
2,408,198.18 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
“ |
|
15 |
ሲሳይ ሞሴ |
ላመነው ከበደ |
መኖሪያ ቤት |
200 ካ.ሜ |
Sul/413/05 |
ሸገር ከተማ ሱሉልታ መነ አብቹ ክ/ከ አትሌት ሰፈር |
8,875095.52 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
“ |
|
16 |
ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
መሐመድ ኑር አሊ |
መጋዘን |
1736 ካሜ |
1081/93 |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መ አዳማ ከተማ ቀበሌ 01 |
25,856,220.8105 |
በድጋሚ |
“ |