Your cart is currently empty!
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ ከሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ወደ ገላን እንዶዲ አካባቢ 3000 ገልባጫ መኪና የሚሆን ሰሌክትድ ማቲሪያል /Selected Materials/ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ066/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ ከሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ወደ ገላን እንዶዲ አካባቢ 3000 ገልባጫ መኪና የሚሆን ስሊክትድ ማቲሪያል/Selected Materials/ ማጓጓዝ ይፈልጋል።
በመሆኑም በትራንስፖርት/ተማሳሳይ/ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቱች በግለፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጫረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 29, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ ጥቅምት 29, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጫረታዉ ጥቅምት 29, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4፡30 ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174 / 09 11 45 54 48/ 09 29 04 04 39 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር