የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

 

  .

የተበዳሪው ስም

የንብረት  አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚ‹‹ከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (.)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1.

ተክሌ ኃይሉ /ጊዮርጊስ

 

ተበዳሪው

አዲስ አበባ ከተማ /////ወረዳ 11

16/112/12712/00

191.88

 

G+3 የመኖሪያ ቤት

22,734,634.49

17/03/2018 .ጠዋት 300-400

2.

ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ  /የተ/የግ/ማኅበር

ሃሪፋ ///የተ/የግ/ማኅበር

ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ

14039

1501.5

ለንግድ ዓላማ የሚውል

53,445,074.50

17/03/2018 .ጠዋት 400-500

3.

አውራጃ እና ቤተሰቡ የቡና መፈለፈያ እና ማበጠሪያ .የተ.የግ.ማኅበር

አቶ ዱካሌ ዋቀዮ ዳኩሌ

ሃዋሳ ከተማ፣ ምሥራቅ  ቀበሌ

17108

1,665

ለንግድ ዓላማ የሚውል  G+2  ሕንፃ

23,752,467.62

17/03/2018 .ጠዋት 500-600

4.

ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ

ተበዳሪው

መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ /ከተማ

9304/04/5441

140

መኖሪያ ቤት

4,094,133.45

18/03/2018 .ጠዋት 300-400

5.

 

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

 

ተበዳሪው

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ  ቀበሌ

SN004010402021

275

መኖሪያ ቤት

3,107,967.50

18/03/2018 .ጠዋት 400-500

6.

 

ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

/ አቦዘነች አሰፋ ወንድምነህ

አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ ቀበሌ

SN004010402022

297.23

መኖሪያ ቤት

5,580,113.30

18/03/2018 .ጠዋት 500-600

በመሆኑም፡-

1.  ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2.    የንብረቶቹ ጨረታ የሚከናወነዉ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 42ኛ ፎቅ በሚገኘዉ አዳራሽ ቁጥር 4203 ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *