የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት

  • ሎት 1. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 3. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር
  • ሎት 4. የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች

በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና 2018 . ፍቃድ ያሳደሱ፡፡
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN number) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት (VAT) ማስረጃ እንዲሁም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የንግድ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በህግ ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሰነድ 16ኛው አስራ ስድስተኛው የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 እስከ 630 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 16ኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው በዚያው ቀን 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው ሲከፈት የተጫቾራች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦርጅናል ዶከመንቶቻቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ስልክ ቁጥር +251 928767104 ወይም +251 9-16855531

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት