በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 27, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 001/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፓዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ ‹‹ኦርጅናል›› እና ‹‹ኮፒ›› በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያውንም በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፍል ከዲስትሪክቱ ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶ መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም
አቅራቢ ክፍት ነው፡፡

5.አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያውኑ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡ ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ፋይናንስና ሎጅስቲክስ ስልክ ቁጥር፡- 011 322 0325/011 322 0326 /011 220 327

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *