በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 27, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

1 ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ /ከተማ //ቤት ጉራራ ጣቢያ

  • ሎት 1የደንብ ልብስ፣
  • ሎት 2ደንብ ልብስ ስፌት፣
  • ሎት 3 የጽዳት እቃዎች፣
  • ሎት 4 ጽህፈት መሳሪያ፣
  • ሎት 5ህትመት
  • ሎት 6 _ፕላንትና ማሽነሪ (ቋሚ እቃ)
  • ሎት 7የአይሲቲ እቃዎች፣
  • ሎት 8አላቂ የህክምና መሳሪያዎች፣
  • ሎት 9የሮቶ እጥበት እና የላቦራቶሪ ማሽን ጥገና አገልግሎት

ሆነም በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  3. ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል( ለሎት 1346)
  4. ግብር የመክፈል ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን ማስረጃ የሚያቀርብ፤
  5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በጉራራ /ጣቢያ ግዥ ክፍል ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን 17/02/2018/ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞሃሙስ ጠዋት 230 – 600 እና ዓርብ 230 – 500 እና ከሰዓት ከሰኞዓርብ 730 – 1100 ድረስ መግዛት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት 5000.00 ብር (አምስት ብር) ሲፒኦ በማሰራት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ አንድ ተጫራች አንድ ሎትና ከዚያ በላይ የሚገዛ ከሆነ ለእያንዳንዱ ሎት ሲፒኦ ማሰራት ይጠበቅበታል (ከሲፒኦ ውጭ የሆኑ ዋስትናዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ፖስታ ለይቶ በማሸግ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 17/02/2018 . ጀምሮ አስራ አንደኛው የስራ ቀን 400 ድረስ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ብረት ድልድይ የሃ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጉራራ /ጣቢያ 4 ፎቅ ግዥ ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤
  8. ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ፤
  9. ተጫራቾች ከውድድር በኋላ አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉት እቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 11ኛው የስራ ቀን 01/3/2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት በጽ/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  11. /ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መረጃ በስልክ ቁጥር 09 10 27 50 44/ 09 13 06 27 44/ መደወል ይቻላል።

* አድራሻ፡ፈረንሳይ ጋሲዮን ብረት ድልድይ የሃ /ቤት ፊት ፌት

በየካ /ከተማ //ቤት የጉራራ ጤና ጣቢያ