የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ለስራ የሚያስፈልጉ የፈርኒቸር እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 28, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ 03/2018

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎችን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • ሎት 1. የፈርኒቸር እቃዎች
  • ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን

በዚሁ መሠረት፡

1. 2017. ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. የቫቲ /VAT/ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው

3. የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው

4. የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስልፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።

7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO /Bid Bond 90 ቀን/ ብር 15,000 በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል፡፡

8.ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ 15 ቀን በኋላ 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል /የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።

10. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል።

11. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 046 212 5584 / 0939 126 096

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *