Your cart is currently empty!
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/02/2018
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የጨረታ ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
ምርመራ
|
|
ሎት-01
|
የደንብ ልብስ ግዥ
|
500,000.00
|
በድጋሚ
|
|
ሎት-02
|
የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ
|
100,000.00
|
በድጋሚ
|
|
ሎት-03
|
የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ግዥ |
100,000.00
|
በድጋሚ
|
|
ሎት-04
|
የመድሃኒት ግዥ
|
300,000.00
|
ሁለተኛ ዙር
|
|
ሎት-05
|
የሰፕላይና ሪኤጀንት ግዥ
|
300,000.00
|
በድጋሚ
|
|
ሎት-06
|
ህክምና መሳሪያዎች ግዥ
|
500,000.00
|
በድጋሚ
|
|
ሎት-07
|
ቋሚ ዕቃዎች ግዥ
|
300,000.00
|
የመጀመሪያ ዙር
|
|
ሎት-08
|
ህትመት አገልግሎት ግዥ
|
100,000.00
|
የመጀመሪያ ዙር
|
|
ሎት-09
|
|
100,000.00
|
የመጀመሪያ ዙር
|
|
ሎት-10
|
የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ
|
50,000.00
|
የመጀመሪያ ዙር
|
በዚህም መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፤-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የተጨማሪ እስት ታክስ ተመዝጋቢ ፣ የግር ከፋይነት መላያ ቁጥር ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4. ከገቢዎችና ጉምሩከ ስለ ግብር አከፋፈል ማስረጃ (ክሊራንስ) ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
5. በመንግስት ግዥ አቅራቢነት ለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው
6. በመንግስት ግዥ ያልታገዱ
7. የጨረታው ማስረከቢያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
8. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም ቢድ ቦንድ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶከመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9. ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 ብር በመክፈል በሆስፒታሉ የክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር B-008 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን ሆስፒታሉ በሰጠው በዝርዝር ሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ብቻ በግልጽ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ፣ ማህተም ያልተደረገበት የዋጋ ማቅቢያ እና በሆስፒታሉ ዋጋ መሙያ ቅፅ ያልተሞላ ዋጋ ጠቀባይነት የለውም፡፡ ከጨረታው ውጪ ይደረጋል።
11. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም የቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በአራት (04) በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ፈርማና ማህተም ተደርጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 069 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪ ለሎት 07 ካታሎግ እና compliance sheet ማህተም እና ፊርማ ሳይደረግበት አንድ እና ማህተምና ፊርማ የተደረገበት አንድ በኤንቨሎፕ ታሽገው መቅረብ አለበት።
12. ጨረታው 10 ቀናት የአየር ላይ ቆይታውን እንዳጠናቀቀ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የመክፈቻ እለቱ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
13. የጨረታ ማስከበሪያ በሎቱ በቀረበው መሰረት ነው።
14. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈውን ስራ ሙሉ ክፍያ ከፍሎ እስከሚወስድ ድረስ ለውል ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለበት።
15. የሚገዙት ዕቃዎች በተሰጠው ስፔስፌስፊኬሽን መሰረት ተሟልተው ካልቀረቡና ማንኛውም ዓይነት ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው።
16. አቅራቢዎች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው የጨረታ ቀኑ መጠናቀቂያ በ10ኛው ቀን እስከ 10፡00 ብቻ በስፔስፍኬሽኑ መሰረት ናሙና ማስገባት አለባቸው፡፡ ናሙና ማስገባት ያለባቸው ፋይናንሻል ዶክመንት ላይ የተሞላ ዋጋን ብቻ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ለአንድ የአቅርቦት አይነት አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
17. አሸናፊው በራሱ ወጪ በማጓጓዝ እስከ ሆስፒታሉ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ አምጥቶ እና በራሱ ወጪ አውርዶ ማስረከብ አለበት።
18. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ኢ.አ የካ ከ ከተማ ወረዳ 04 ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ለተጨማሪ መረጃበስልክ ቁጥር፡- 011-123-4272/ 011-126-0280/ ይደውሉ
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል