ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 29, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

 

ጨረታው የወጣው

 

የመያዣ አይነት      

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

 

ቀን

ሰዓት

 

 

 

 

1

 

 

 

አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር

 

 

 

አንግላ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር

 

 

 

ኦዳ

 

 

ዶንግፈንግ (ቫን)

 

AA-03-B75114

LGDCH81G4KA133423

  1,965,200

9/3/2018

400-600

2   ጊዜ

 

AA-03-B75115

LGDCH81G3NA148726

  1,965,200

9/3/2018

800-1000

2   ጊዜ

 

AA-03-B75116

LGDCH81G1KA148719

  1,965,200

10/3/2018

400-600

2   ጊዜ

 

AA-03-B75113

LGDCH81GOKA148985

  1,965,200

10/3/2018

800-1000

2   ጊዜ

 

የሐራጁ ደንቦች፤

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

2. በሐራጁ ሂዳት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።

3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፤ ሸገር ከተማ ፤ገላን ክ/ከተማ የሚገኘው ሲንቈ ባንክ መጋዘን ግቢ ዉስጥ ይሆናል

6. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል።

7. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡

10. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ  ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ ተጨራች  በባንኩ የብድር ፖሊሲ ፤ መመሪያ  እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት  እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

12. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11 557-6016), ፤ ኦዳ ቅርንጫፍ (09 39 08 42 95) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ አ.ማ     


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *