በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ከፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 29, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት

  • የተለያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና
  • ለምርት ከፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

 ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ፡፡

  1. ዕቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከገቢዎች ቢሮ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ 10,000(አስር ሺ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በመስሪያ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋዉን የሚገልፅ ዋና እና ኮፒ የቴክኒክ ሰነድ ዋና እና ኮፒ ሆኖ (CPO)ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  7. ጨረታው በ 04/03/ 2018o8የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ተጨማሪ ዝርዝር ከምተገዙት ሰነድ ላይ ማግኘት ትቸላላችሁ
  10. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በ15 ቀን ውስጥ አጠናቀው በደሌ ከተማ ዳበና ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

አድራሻ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስልክ ቁጥር 047-4450575 / 047-4450402

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ