አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው የአክሲዮኖች ምዝገባ ማስታወቂያ መሰረት ከባለስልጣኑ መ/ቤት ውክልና የወሰዱትን እና የተሟላ ፈቃድ ያላቸውን ተቋማት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 29, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.

የጨረታ ማስታወቂያ

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው የአክሲዮኖች ምዝገባ ማስታወቂያ መሰረት ከባለስልጣኑ መ/ቤት ውክልና የወሰዱትን እና የተሟላ ፈቃድ ያላቸውን ተቋማት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከላይ በተገለጸው መሰረት ፈቃድ ያላቸው ተቋማት አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ  በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባወጣው የምዝገባ ማስታወቂያ መሰረት ለማስመዝገብ እንዲቻል የስራ ዋጋችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን እንድታስገቡ እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡-

ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11፣

ጎሮ አደባባይ የኮዬ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 4ኛ ፎቅ፣

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *