ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል


Be’kur(Oct 27, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም

 

ተበዳሪው ስም

አስያዥ ስም

 

አይነት

 

ስፋት

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ

ዱርቤቴ ቅርጫፍ

 

አቶ ሀብታሙ አስማረ እና አቶ ዘለቀ ደስታ አሻግሬ

 

አስማረ እና

 

ቤትና ቦታ

 

500 /

1,647,142.89

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 500

ዱርቤቴ ቅርጫፍ

 

አቶ እያዩ አድጎ መኮነን እና አቶ ብጽእአምላክ አሰፋ አያሌው

 

እያዩ አድጎ መኮነን

 

ቤትና ቦታ

 

200 .

 

739,1124

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 500

ማሳሰቢያ፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡

2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡

3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡

4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡

5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ፤ የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *