ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት መኪና (ሲኖትራክ/ካሶኒ) ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 31, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0544/25

ዳሸን ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

የተሽከርካሪው ግለ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታ የሚካሄድበት

የሠሌዳ ቁጥር

የተሸ/ዓይነት

ንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሸከርካሪ ዴል

የተሠራበት ዘመን

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

አቶ ጌታቸው ጥላሁን ይሁን

ጃዊ

አቶ ጌታቸው ጥላሁን ይሁን

ኢት -03- A33486

የጭነት (ሲኖትራክ/ካሶኒ )

LZZ5BLSF9RN252140

WP125400E2011423H058174

ZZ1257S4641W

2024

10.070.000

ኅዳር 11 ቀን 2018 .

400 – 6:00

ዳሽን ባንክ ቃሊቲ አካባቢ በሚገኝ የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ ስፍራ

ማሳሰቢያ፡

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓትቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።

3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮች እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-058-320-1744 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *