አፋር አርብቶ አደር ልማት ማህበር (APDA) የ2025 G.C. የፋይናንስ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር እንዲመርመር ይፈልጋል


Reporter(Jan 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አፋር አርብቶ አደር ልማት ማህበር (APDA) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሚፈቅደው መሠረት የድርጅቱን 2025 G.C. የፋይናንስ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር እንዲመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉም  ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ 28/1/2026 G.C. ከጧት 800 AM እስከ 11/2/2026 G.C. ከሰዓት 400 PM ድረስ (15 ተከታታይ ቀናት) በሰመራ ከተማ፣ አፋር ክልል በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ የፋይናንስና የቴክኒክል ፕሮፖዛላቸውን በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይችላሉ።

የተጫራቾች መስፈርቶች:

ተጫራቾች ከሚከተሉት መስፈርቶች ሁሉንም ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  1. 2026 G.C. የታደሰ የንግድ ፈቃድና 15% VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ፤
  2. የዘመኑን ግብር ከፍለው መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፤
  3. ለሥራው የሚመደቡ ባለሙያ ሰራተኞች ዝርዝርና የትምህርት/ሙያ ዝግጅታቸው፤
  4. የኦዲት ሪፖርቱን በስንት ቀናት ውስጥ አጠናቅቀው እንደሚያቀርቡ ግልፅ መግለጫ፤
  5. የኦዲት ሪፖርቱን በIPSAS መመሪያ (Standard) መሠረት ማዘጋጀት የሚችሉ መሆን፤
  6. በጨረታው የሚሳተፉ ተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች መሆን አለባቸው፡፡

የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው 12/2/2026 . ከጧት 1030 AM ሰዓት ጀምሮ በድርጅቱ ዋና ቢሮ፣ በሰመራ ከተማ፣ አፋር ክልል ውስጥ በተጫራቾች ወይም በህጋዊ ወኪሎቻቸው ተገኝተው ይከፈታል።

 ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር፡ 0911787073 መደወል ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *