በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Jan 31, 2026)

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ፕሮ/802B/ማስ/1361/18

ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ሆነም፡-

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

መጠን

 

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

Water supply

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት

16/6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00

16/6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15

2

Supply imported high quality carpet Floor IS made from natural Fibers. Thickness not less than 10 mm Roll appropriate color type and pattern shall comply with technical specification requirement, Architect’s presence and approval.

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት

16/6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00

 

16/6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15

 

3

Sand

 

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት

16/6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00

 

16/6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡15

 

 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  3. ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-02B) አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
  5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  6. የኢንተርፕራይዙ ፕሮጀክት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ፡- 011-385-2581 ወይም 09-11-34-15-26

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቆሬ አቅም ግንባታ ኮሌጅ ፕሮጀክት 18-02B


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *