በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል


Addis Zemen(Jan 31, 2026)

በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ቁጥር 001 2018

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት

1. ደረጃቸው BC/GC 5 እና ከዚያ በላይ፣

2. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ የሆናችሁ

4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል፤

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ የምትችሉ

6. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 2000(ሁለት ሺህ ብር) ብቻ በመከፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።

7. የመጫረቻ ሠነዶቻችሁን ቴክኒካልና ፈይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት 21ኛው ቀን ለዚህው ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 900 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ነገር ግን 21ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል። በዚያው ሰዓት 900 ሰዓት ታሽጎ 915 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለ መረጃ 09 16 68 11 44 / 09 16 10 10 17

አዲሎ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *