የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ: ለፕሬዝዳንት ቤት የሚዉል ዕቃዎች ግዥ


Government(Jan 31, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BHU-NCB-G-0112-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለፕሬዝዳንት ቤት የሚዉል ዕቃወች ግዥ
  • Description: ለፕሬዝዳንት ቤት የሚዉል ዕቃወች ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Bule Hora University
  • Clarification Request Deadline: Feb 02, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Jan 31, 2026, 4:48:39 PM
  • Terms and Conditions: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ የጨረታዉ ያአሸናፊ ዕቃዎቹን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ ድረስ በራሱ ማድረስ የሚችል፤ እንስታለሽን ሥራ የሚሰራ እና ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡ ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት