የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Be’kur(Feb 02, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘመኑ   የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው

1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ (ቲን) ያላቸው፡፡

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማዕ/ጎን/ዞ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታዉን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰዉ ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

5. ለበለጠ መረጃ በስልክ   058 111 47 12  ወይም    058 111 03 97  ፋክስ 058 111 00 54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ