Your cart is currently empty!
የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026)
የሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም- 2 ሥራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
- እንስሬተር ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ
- አሽ ፒት ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ
- ቪአይፒ መፀዳጃ ቤት ሁሉ አቀፍ በጤና ኬላ
- ፕላሲንታ ፒት ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ
- ደረቅ ቆሻሻ ማቀጠያ ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ
- ሲፕቲክ ታንክ ውሾ ሁሉ አቀፍ ጤና ኬላ
- ፎፋር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የወንዶች መፀዳጃ ቤት
- ፎፋር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንፅሕና መጠበቂያ
በመሆኑም ተጫራቾች
- በተሰማሩበት ዘርፍ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችሉ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ የሆነ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ
- 3 ዓመት የሥራ ልምድ መቅረብ የሚችሉ
- በሕጋዊ ኦዲተር የተረጋገጠ ሰርተፍኬት እና ትርፋማ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ማንኛውም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በመውሰድና በመሙላት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም ተጫራች ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ ለተራ ቁጥር 12፣3፣4 5፣6 ሎትአንድ 60,000 (ስልሳ ሺህ) እና 7፣8 ሎት 2 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ በመሆኑም ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልተገኙበት ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 09 10 15 49 43/ ወይም 09-17 01 03 09
በማ/ኢ/ክ/መንግሥት
በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ
ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት