የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Construction of Toilet and shower ማሰራት ይፈጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 30/2018

1. Construction of Toilet and shower @ Addis-Adama Branch Office

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 40,000.00 (አርባ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/208 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡-

  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *