የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከላችን በ2018 በጀት ዘመን ለቤቶች እና ለመሠረተ ልማት ዕድሳትና የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ ለትምህርትና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ሰርገኛ ጤፍ እና የተለያዩ የእንስሳት መኖን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 05, 2026)

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከላችን በ2018 በጀት ዘመን ለቤቶች እና ለመሠረተ ልማት ዕድሳትና የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ ለትምህርትና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ሰርገኛ ጤፍ እና የተለያዩ የእንስሳት መኖን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን ዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 32 ከግዥ ክንውን ቡድን ክፍል በመግዛት በጨረታው ሰነድ ላይ የምትሸጡበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመሙላት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

  • ጨረታው በ10ኛው የሥራ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡15 ሰዓት ይከፈታል። የተገለፀው ቀን ካላንደር የሚዘጋው ሆኖ ከተገኘ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል።

ለመወዳደር የሚመጡ ተጫራቾች፡-

  • የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ከኦርጅናል ጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል
  • የዘመኑን የመንግሥት ግብር ግዴታ መወጣታቸውን የሚገልፅ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ የምስክር ወረቀት (ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች) ማቅረብ ይኖርበታል
  • በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ (WWW.ppa.gov.et) የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል። በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል
  • ናሙና የተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ መሆኑን በማወቅ ዋጋ ተሞልቶ ናሙና አለማቅረብ የተከለከለ ነው።
  • ለሚጫረቱት እቃ በዘርፉ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • ከላይ እንደተገለፀው ጨረታው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 32 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0464414301 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን

የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከል

(ዝዋይ)