-
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት 1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ. አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፤ የጽዳት እቃዎች፤የደንብ ልብስ፤ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ፤ የመኪና ዲኮር እቃዎች ግዥ 2ኛ. የአመት ውል፡- የቢሮ ማሽን ጥገና (ኮምፒዩተር፤ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ሰርቪስና ጥገና)፤የህዝብና…
-
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2018 /ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች መሆናቸውን የሚገልጽና፣ ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ ቫት ሰርተፍኬት እና ቲን ሰርተፌኬት ያላቸው ማቅረብ አለባቸው። በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል…