Your cart is currently empty!
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት ሰራተኛ፣ የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2018
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ እና አገልግሎት የሚውሉ
- አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- የመኪና ኪራይ፣
- የጉልበት ሰራተኛ የደንብ ልብስ ስፌት 2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን።
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡
14. በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነበር፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
15. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል፣
16. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ ቤት 4ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
17. በተጨማሪ ተጫራቾች ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
18. በጨረታው ላይ ያወጣናቸውን እቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቁ ሆነው ማቅረብ የሚችሉ።
19. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ በሚያስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳንፕል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
20. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማምጣት የሚችሉ።
21. ተጫራቾች በዙት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ቫት በመጨመርና በእያንዳንዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ውሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
22. የጨረታው ማስከበሪያ በየአንዳንዱ ሎት 5000 አምስት ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPU ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
23. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል።
24. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተዳነበት በተመሳሳይ ቀን በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳውአስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
25. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች ለላንፕል ለናሙና ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
አድራሻ:- አራት ከሎ ዳብር ህንጻ ፊት ለፊት ብርሃንና ሰላም እለፍ ብሎ ሁና ባንክ ከንብ እና ከፍ
ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ ቤት 4ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር -011 868 4783
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 09 አስተዳደር
ፋይናንስ ጽ/ቤት