Your cart is currently empty!
የበአታ ጤና ጣቢያ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት እና ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓመት
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ
- ሎት1፡ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች
- ሎት2፡ የጽሕፈት መሳሪያዎቸ እና የጽዳት እቃዎች
- ሎት3፡ ህትመት
- ሎት4፡ የደንብ ልብስ እና ልብስ ሰፌት
- ሎት5፡ ጥገና እቃዎች
በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎችች በቅድምያ መሟላት ይኖርባችዋል።
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- መንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) ያለችው ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከብር 50000/ሀምሳ ሺህ እና 50000/ሀምሳ ሺህ/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወደ መ/ቤታችን ግቢ ማድረስ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የተጫረቱበትን ዋጋ 2% በድርጅቱ ስም ሲ.ፒ.ኦ በባንክ የተረጋገጠ ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በአንድ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በጥንቃቄ ሞልተው በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ ዋና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት(አስር ቀን) ተከታታይ የስራ ቀን ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ ባዘገጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ እና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ የማያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታውን አሸናፊ ማሸነፋቸውን በጽሁፍ የምንገልጽላቸው ሲሆን ለጨረታ አፈጻጸም ማስከበሪያ ላሸነፉበት እቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል በመዋዋል የተመረጡትን እቃዎች በሙሉ በውሉ መሰረት ካላቀረቡት በግዢ ህጉ መሰረት መ/ቤቱ ተጠያቂ ያደርጋል። በጨረታው ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የማወዳደሩ ያሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል እንደማይችሉ ማወቅ አለባቸው፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የያዘ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጤና ጣቢያ ቀርበው መውስድ ይችላሉ።
- የጨረታ ሳጥን ይህማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3 ሰአት ላይ ተዘግቶ 3፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኝበት አድራሽ አራዳ ክ/ከተማ በአታ ጤና ጣቢያ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው እቃዎች በሎቶ 3-5 ያለው በሙሉ ኦርጅናል ሳምፕል ወይም ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም መስሪያ ቤቱ ድረስ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አላባቸው።
- የእቃዎችን ሳምፕል እና ካታሎግ(1-2) ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታ ውድቅ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
- መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፣
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- አድራሻ ከስላሴ ቤተክርስትያን ወደ ጠቅላይ ሚንስቴር ፅ/ቤት
ወረድ ብሎ በስተምስራቅ 100ሜትር ገባ ብሎ ከመስከረም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብነው
ስልክቁጥር 011-869 9041,011-868 4810 ደውለውመጠየቅይችላሉ።
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Others cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx