የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ባነር፣ የስም ቲተር ፣ የማዕረግ ቲተር ፣ ቴብል ቶፕ እና ሳይንዶር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 07, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0629-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 30 Procurement of ባነር፣ የስም ቲተር ፣ የማዕረግ ቲተር ፣ ቴብል ቶፕ እና ሳይንዶር ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች ነው)
  • Description: Lot 30 Procurement of ባነር፣ የስም ቲተር ፣ የማዕረግ ቲተር ፣ ቴብል ቶፕ እና ሳይንዶር ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች ነው)
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Dire Dawa University
  • Clarification Request Deadline: Feb 09, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 08, 2026, 9:30:36 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
  2. ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል።
  3. ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *