Ministry of Defense፡ Procurement of Different Sport Wears


Government(Feb 07, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0840-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of different sport wears
  • Description: Procurement of different sport wears
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Clarification Request Deadline: Feb 09, 2026, 9:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 08, 2026, 11:35:25 AM
  • Terms and Conditions:
  1. የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው።
  2. ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  3. ተጫራቾች ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት አልባሳቶቹን ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል።
  4. ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል።
  5. በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም።
  6. የስፖርት ማሊያዎቹ ቁጥር ያላቸውና ቀለማቸውም ነጭ ወይም ሰማያዊ መሆን ይኖርበታል።
  7. አሸናፊ ድርጅት ሲያቀርብ በተለያየ ሳይዝ መሆኑን መገንዘብ ይኖርበታል። 
  8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን የስፖርት ትጥቆች ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ናሙና የሚያቀርቡና ለግዥ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኦርጅናል የሆኑ ማቴሪያሎችን ካላቀረቡ ቀይረው ገቢ እንደሚያደርጉ ታሳቢ በማድረግ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  9. በተጨማሪ ዋጋ ካቀረቡና አሸናፊ ከሆኑ በኋላ ዋጋ የሞላሁት በስህተት ነው ብሎ ላለማቅረብ የሚደረግ ምክንያት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *