በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 09, 2026)

በግልጽ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018

በቦሌ /ከተማ አስተዳደር ወረዳ 01 አየር አምባ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ //ቤት 2018 . በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

ሎት ዝርዝር

የብር መጠን

ሎት 1

የፅዳት እቃዎች

13,135

ሎት 2

የደንብ ልብስ እና የመጋረጃ ስፌት

10,350

ሎት 3

ህትመት ስራዎች

10,000

ሎት 4

ኤሌክትሮኒክስ እና ICT እቃዎች ፕላን ማሽነሪዎች መግዣ

11,500

ሎት 5

የትምህርት ዕቃዎች

11,672

ሎት 6

ልዩ ፍላጎት ዕቃዎች

10,000

ሎት 7

የጥበቃ ቤት 3*3 ግንባታ kg

20,014

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / አቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 07 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።
  7. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመምጣት ዋጋውን የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ለዚሁ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታው 10ኛቀን ከቀኑ 1030 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 230 ሰዓት ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዋጋ የውል ማስረከቢያ 10% ማሲያዝ አለባቸው
  10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የማይቀርብባቸው እቃዎች /ቤቱ ባቀረበው እስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
  11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት /ቤቱ ድረስ ከጠዋቱ 230 እስከ 900 ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. /ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% መቀነስም ሆነ መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወደ ማሞ በሚወስደው መንገድ ነዳጅ ማህበር ጊቢ ውስጥ።
  • ስልክ ቁጥር፡– 011-888-0648 በተጨማሪ 09 06 06 44 71

አየር አምባ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ //ቤት