በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 11, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ሆነም፡

    • ሎት፡1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/ GC‐5/BC-5 እና ከዚያ በላይ
    • ሎት፡-2 የስላቭ ብሪጅ ግንባታ /Slab Bridge/GC‐5/BC-5 እና ከዚያ በላይ
    • ሎት – 3 የስላቭ ከልቨርት ግንባታ Sab Culvert/GC‐5/BC-5 እና ከዚያ በላይ
    • ሎት፡ 4 የፉጌ ድላጳ 2 ደረጃ ትምህርት /ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ GC 6/BC-6 እና ከዚያ በላይ
    • ሎት – 5 የመኪና ጀርባ ኪራይ በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግብዓት ዕቃ አቅራቢ ማህበራትን በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
  • ቲን ነምበር ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉየጨረታ ዋስትና ሎት 1 የጎርፍ መውረጃ ግንባታ Worabe /SDG/CW/GC‐5/BC-5 እና ከዚያ በላይ 60,000 ሎት 2 የስላቭ ብሪጅ ግንባታ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ 100,000 ሎት – 3 የስላቭ ከልቨርት ግንባታ /Slab Cuvert GC‐5/ BC-5 እና ከዚያ በላይ 100,000 ሎት 4 የፉጌ ድላጳ 2 ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ GC-6/BC-6 እና ከዚያ በላይ 110,000 ሎት፡– 5 የመኪና ጀርባ ኪራይ በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግብዓት ዕቃ አቅራቢ ማህበራትን 100,000 ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናል አንድ እና ቴክኒካል ፎቶ ኮፒ ሁለት እንዲሁም ፋይናሻል ኦርጅናል አንድ እና ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ ሁለት ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 430 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡

  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-046 771 0211 ይደውሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *