Your cart is currently empty!
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድል ይብዛ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ ለማስገንባት እና ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአባሪ 1ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት ሎት ሁለት ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት ሎት ሶስት ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ሎት አራት ለድል ይብዛ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ ለማስገንባት እና ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአባሪ 1ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል ።
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
3. የታደሰ የሙያ ብቃት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. የግንባታው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
5. በደረቅ ነክ ኮንስትራክሽን ግንባታ ከደረጃ ሰባት እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያለውና በተሰጠው የስራ ዝርዝርና ፕላን መሰረት ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡፡ .
6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ ከ1-5 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ለየብቻ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
7. ለግንባታው የሚያስፈልጉት የፋብሪካ ውጤት እና አጠቃላይ ለግንባታው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በራሱ አቅርቦ መገንባት የሚችል።
8. የግንባታውን ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
9. ከአሁን በፊት በወረዳችን ግንባታ ለመስራት ውል ወስዶ በራሱ ችግር ያጓተተንና አቋርጦ የሄደን አይጋብዝም፡፡
10. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ውል የሚወስደው በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡ እና ፍትህ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ድምር መሆኑን የተረዳ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከ03/06/2018 ዓ/ም እስከ 02/07/2018 ዓ/ም የማይመለስ 250.00/ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ በመከፈል በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ እስከ 11:30 ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላው ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጽ/ቤቱ በመሂ1 ማስያዝ የሚችል እና አሸናፊ ከሆነ በኋላ ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጽ/ቤቱ በመሂ1 ማስያዝ የሚችል፡፡
12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ03/07/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል ፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት እና የሚታሸግበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወይም ካላንደር ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰአት ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
14. ከጨረታ ሰነዱ ላይ የሚመታው ማህተም ከንግድ ፍቃዱ ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅ መሆን አለበት፡፡
15. የጨረታ ሰነዱን በተሰጠው ዝርዝር መሰረት ስርዝ ድልዝ በሌለው መሙላት የሚችል፡፡
16. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በተጫራቾች መመሪያ ወይም በስልክ ቁጥር 0975 643 488 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት