Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/deced5ea-251a-45cf-a279-93b9f9d1839e/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0676-2018-PUR
- Object of Procurement: የዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ ግዥ
- Description: የዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ባንዲራ ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: Feb 12, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 12, 2026, 1:12:14 PM
- Terms and Conditions:
- ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸውን ሕጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተወዳዳሪዎች የባንዲራውን ጨርቅ ናሙና በአካል በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት በአካል ተገኝቶ ናሙናውን ማየት እና ስለማየቱ በተቋሙ ናሙና መሠረት ማቅረብ ስለመቻሉ የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ግዴታ ነው።
- ይህንን የማያሟላ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም።
- አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ የአሸነፈበትን ባንዲራ በአየው ናሙና መሠረት በጉምሩመክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።