የወረኢሉ- ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣው በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን


Addis Zemen(Feb 11, 2026)

ጨረታ ለመሰረዝ የወጣ ማስታወቂያ

በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ግንባታዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 . ላይ መውጣቱ ይታወቃል በመሆኑም በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣውን በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን።

የወረኢሉወረዳ ገንዘብ /ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/697dc07e0a538acd2b000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *