በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Mar 31, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በ2018 በጀት ዓመት በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አሰተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና ሌሎችን፡-

1ኛ በሎት 1 አመያ ከተማ አሰተዳደር ከቀበሌ 01 እሰከ 02 ድረስ ያለውን መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ  አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መሰታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1ኛ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣

2ኛ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

3ኛ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN

4ኛ በመንግሰት ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፍኬት

5ኛ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምሰክር ወረቀት

6ኛ መልካም ሥራ አፈጻጸም በየዘርፉ የ2016 ዓ.ም /2017 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡ በ2018 በጀት ዓመት ፍቃድ ያወጡትን የመልካም ሥራ አፈጻጸም አይመለከትም

7ኛ የጨረታ ማሰከበሪያ የባንክ cpo 10,000 /አስር ሺህ ብር ማሰያዝ ይኖርባቸዋል፡

8ኛ ተጫራቶች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በ15ኛ ቀን ድረስ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ዩኒት የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል አንድ እና ፋይናንሻል ኮፒ ሁለት በድምሩ 4 ፖሰታ የድርጅቱ ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል።

9ኛ የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ16ኛ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሰት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ቀን በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ይከፈታል፡፡

10ኛ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር በመክፈል ከአመያ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ቢሮ ቁጥር 10 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11ኛ ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እሰከ ኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ድረስ ማቅረብ አለባቸው።

12ኛ በዚህ የጨረታ ማሰታወቂያ ላይ የተገለጹትን መሰፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ አይቀርብም፡፡

13ኛ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 091738 87 27 ወይም 09 17 00 33 19
  • አድራሻችን በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሰት ኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ከጅማ ከተማ በሰተ ደቡብ 102 ኪሜ በኮንታ ዞን ዋና ከተማ አመያ ይሆናል።

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *