ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል


Be'kur (Apr 06, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት

አስያዥ ስም

 

የንብረቱ አይነት

የሚገኝበት ቦታ

 

 

የቤቱ

ስፋት

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ

 

ሰርጸ ድንግል

ቅርንጫፍ

 

መርጌታ

መልካሙ

አላምረው

 

መርጌታ

መልካሙ

አላምረው

 

የድርጅት ቤት ደብረ

መዊዕ ከተማ

 

402.96

.

 

1,794,512

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ

ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018

/ ከጠዋቱ 500

 

ሰርጸ ድንግል

ቅርንጫፍ

 

ጥላሁን

ደጀኔ ትዛዙ

 

ጥላሁን

ደጀኔ ትዛዙ

 

የንግድ ቤት በአጼ

ቴዎድሮስ ክፍለ

ከተማ ህዳር 11

 

3810

.

 

34,699,254.4

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ

ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018

/ ከጠዋቱ 500

 

ሰርጸ ድንግል

ቅርንጫፍ

 

ጥሩየ

ሽፈራው እና

አዳነች ንዋይ

 

አዱኛው

ማተቤ

ገረመው

 

የመኖሪያ ቤት ጣና

ክፍለ ከተማ

 

161 .

2,149,714.6

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ

ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018

/ ከጠዋቱ 500

ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው
    ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-583-209-021 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላል፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *