ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለኢትዮ ቴሌኮም ለሚያቀርባቸው ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ (ጃኬት፣ ሱሪ እና ፖሎ ቲ-ሸርት)፣ ለድርጅታችን የስልጠና ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ፕሮጀክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለኢትዮ ቴሌኮም ለሚያቀርባቸው ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ (ጃኬት፣ ሱሪ እና ፖሎ ቲ-ሸርት)፣ ለድርጅታችን የስልጠና ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ፕሮጀክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 08, 2026)

INVITATION TO BID

CN/NCB/27/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለኢትዮ ቴሌኮም ለሚያቀርባቸው ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውል

  • ሎት1ለኢትዮ ቴሌኮም ለሚያቀርባቸው ስራተኞች የሚውል ደንብ ልብስ (ጃኬት፣ ሱሪ እና ፖሎ ቲሸርት)
  • ሎት 2ለድርጅታችን የስልጠና ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ፕሮጀክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ .. እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በስም በታሽገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700-1100) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሠዓት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 100,000 እንዲሁም ለሎት 2 ብር 50,000 በባንክ በተረጋገጠ ... ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዝያ 13 ቀን 2008 . 400 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

አዲስ አበባ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *