Addis Zemen (Apr 08, 2026)
የጉድጓድ ውሃ ቁፋሮና የሶላር ፓምኘ ተከላ
ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታሠቂያ ቁጥር 384/18
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የጉድጓድ ውሃ ቁፋሮና የሶላር ፓምፕ ተከላ ግዥ ለተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ለካልም ፕሮግራም ለስራ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/አገልግሎቱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቦታ |
|
1 |
የጉድጓድ ውሃ ቁፋሮና የሶላር ፓምፕ ተከላ |
በቁጥር
|
1 |
100,000.00
|
4:00
|
4:30
|
ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ (ግብርና ቢሮ) ግዥ ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ክፍል |
በመሆኑም : በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 9ዐ ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታተይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትስ ግቢ ከሚገኘዉ የግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኮፕ የማጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረሰ በቢሮው ግዥና ንብ/ አስ/ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ ቢሮ ይከፈታል።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት የሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 046 131 0134 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ