Addis Zemen (Apr 09, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት ሽፋ ሰይድ
የፍርድ ባለ እዳ ፈድላ ሀብቴ
የአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የካርታ ቁጥር 6897/96 በ21/09/1982 የተሰጠው በፍርድ ባለ መብት ተመዝግቦ ያለው መኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ብር 7,912,748.66(ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ አርባ ስምንት ከ66/100) መሸጥ ስለሚፈለግ ማንኛውም መግዛት የሚፈልግ ሰው የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ከሆነው ውስጥ ¼ (25%) 1,978,187.165 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ሰባት ከ1655/100) የሚፈልግ ሰው ባንክ CPO በማስያዝ አቅርቦ መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ከ 16/7/2018 ዓ.ም እስከ 16/08/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሆኖ በ 17/08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጠው ቤት በሚገኝበት በዳቱ ወረዳ ይካሄዳል፡፡
የአባ ገዳ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት