በአስራስምንት ማዞሪያ የለም ልዩነት አ/ማ ሊያስገነባ ላሰበው የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ግንባታ በደረጃ 1 በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ /GC/ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአስራስምንት ማዞሪያ የለም ልዩነት አ/ማ ሊያስገነባ ላሰበው የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ግንባታ በደረጃ 1 በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ /GC/ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 11, 2026)

የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

በአስራስምንት ማዞሪያ የለም ልዩነት / ሊያስገነባ ላሰበው የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ግንባታ በደረጃ 1 በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ /GC/ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

1. የፕሮጀክት ቦታ አዲስ አበባ ከተማ አዲሰ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9

2. የግንባታው አይነት: የስትራክቸራል ግንባታ ሥራ፤

3. በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው እና የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤

4. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

5. ተጫራቾች የግንባታ ማሽኖችና ማቴሪያሎች በራሳቸው ማቅረብ የሚችሉ፤

6. ተጫራቾች የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፤

7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 5,000.00 (አምስት ሺህ) ብር በካሽ በመክፈል 18 ማዞሪያ ኖክ ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 መግዛት ይችላሉ፤

8. ተጫራቾች ለአሸናፊው የማይመለስ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) መጠን 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ Bank Guarantee ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

9. ተጫራቾች የቴክኒክ (Technical) እና 2 ዓመት ተርን ኦቨር 250,000,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሚሊዮን) ብር የፋይናንሻል እንቅስቃሴያቸውን (Financial statemnet) የሚያሳይ ሠነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

10. ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት የሥራ ቀናት) ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ ሚያዚያ 12/2018 / ከጠዋቱ 400 (አራት ሰዓት) ተግቶ በዛኑ ዕለት 430 (አራት ሰዓት ተኩል) ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ /ቤት ይከፈታል፤

11. አሸናፊው ተጫራች ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚፈለጉበትን ማስረጃዎች በማቅረብ ውል መፈፀም ግዴታ አለበት።

12. አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0911-16-53-92 / 0913-05-59-97

በአስራስምንት ማዞሪያ ልዩነት /


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *