Addis Zemen (Apr 12, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት
|
|
1 |
ወ/ት ዮርዳኖስ ተመስገን |
ወ/ሮ ፍቅርነሸ አያሌው |
መነሃሪያ ቅርንጫፍ
|
ቪዥን ፈንድ ደቡብ አካባቢ ጽ/ቤት ውስጥ |
ሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ ቴሶ ቀበሌ
|
ቤት
|
የይዞታው መለያ SD0010802 04002 ምዝገባ ቁጥር ap-pReg22225 የቦታው ስፋት በካሬ 212.34 |
4,000,000 (አራት ሚሊዮን ብር ብቻ)
|
ግንቦት 6/2018
|
4:00-6:00
|
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መነሃሪያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09-10017849/0926549466 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ