የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተቋም አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔላ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተቋም አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔላ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 13, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0923-2018-PUR
  • Object of Procurement: ሎት 88: የተቋም አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔላ የአገልግሎት ግዥ/ 2018 /ቃሊቲ/
  • Description: ሎት 88: የተቋም አቅጣጫ ጠቋሚ ታፔላ የአገልግሎት ግዥ/ 2018 /ቃሊቲ/
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Apr 13, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Apr 14, 2026, 11:28:36 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ቅ/ጽ/ ቤቱ የዋጋ ማቅረቢያውን የማወዳደር ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ቅ/ጽ/ቤቱ ባቀረበው ናሙና(ዲዛይን)መሰረት የሚሰራ አስፔስፍኬሽን ፋይል አታችድ ተደርጓል
  3. አሸናፊው ድርጅት ታፔላውን ሰርቶ በምንፈልግበት ቦታ ማለት ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ እና የመትከል ስራም በእናንተ በኩል መሆኑን ይታወቅ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *