Government (Apr 13, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a7983ad-49ee-4780-83ae-59aee61b18f3/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0913-2018-PUR
- Object of Procurement: የተዘጋጀ ሙሉ ሱፍ (ኮትና ሱሪ) ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Description: የተዘጋጀ ሙሉ ሱፍ (ኮትና ሱሪ) ግዥ ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: Apr 14, 2026, 12:12:00 AM
- Bid Submission Deadline: Apr 14, 2026, 2:58:15 PM
- Terms and Conditions:
- ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
- አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርቧቸው ልብሶች ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ድርስ የማምጣት ግደታ አለባቸው።
- ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR code ያለዉን ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው።
- አሸናፊው ተጫራች መስሪያ ቤቱ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ወደ ተቋሙ በመምጣት በራሱ ወጪ ሰራተኞችን የመለካት ግዴታ አለበት።
- አሸናፊ ተጫራቾች ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መውሰድ የሚችሉ መሆን አለባቸው።