Government (Apr 13, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d9cf60c1-430d-4fcf-9767-0c36a7291a2b/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0976-2018-PUR
- Object of Procurement: LTO-የልብስ ሳሙና፤ የእጅ ሳሙና እና የዱቄት ሳሙና ግዥ
- Description: LTO-የልብስ ሳሙና፤ የእጅ ሳሙና እና የዱቄት ሳሙና ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Revenue
- Clarification Request Deadline: Apr 13, 2026, 8:05:00 AM
- Bid Submission Deadline: Apr 14, 2026, 4:41:40 PM
- Terms and Conditions:
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ የቅ/ጽ/ቤቱ የንብረት አስተዳደር ንብረት ክፍል መጋዘን ድረስ ማቅረብ ወይም ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- የእጅ በእጅ ደረሰኝ ተጠቃሚ የሆኑ ተጫራች ድርጅቶች ከብርሃንና ሰላም የተዘጋጀ ደረሰኝ በእጃቸው ከሌለ መወዳደር የማይችሉ መሆኑን እየገለፅን ከተወዳደሩ በኃላ በትዕዛዝ ላይ ነው አዘናል ማለት በስራችን ላይ ከፍተኛ ክፍተት የሚፈጥር በመሆኑ ፤አሸናፊ የሚሆነው ደረሰኝ ከሌለው ስራውንም መፈፀም የማይችል በመሆኑ ከጊዜም ከገንዘብም ጉዳት ያለው ስለሆነ ይህን ተላልፎ የተገኘ ተጫራች ይህንኑ ጠቅሰን የጥፋተኝነት ሪፖርት ለ መንግስት ግዥ አገልግሎት የምንፅፍ መሆናችንን እንገልጻለን።
- ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።